Hesperian Health Guides

የመጀመሪያው ሁለት ወር በደንብ ልጅን መከታተል ያስፈልጋል

ይህ ምእራፍ ውስጥ፦

NWTND Newb Page 11-2.png


ከወሊድ በኋላ አዋላጅ ወይንም የጤና ጥበቃ ሰራተኛ እናትን እና ሕፃንን መመርመር መቀጠል አለበት።እናት እና ልጅ ክሊኒክ እየሄዱ መታየት ይችላሉ ግን የመጀመርያው ምርመራ/ቼካፕ ቤት ቢሆኑ ይመረጣል ምክንያቱም ክሊኒክ በመሄድ ለበሽታ ሊጋለጡ ስለሚችሉ። ሕፃንን እና እናትን ከወሊድ ቀን በኋላ መርምሩ፣ ከዛ በኋላ ከሦስት ቀን እና ከአንድ ሳምንት በኋላ ሕፃንን እና እናትን ሁሉ ነገር ደህና መሆኑን ለማረጋገጥ መርምሩ። ከዚያም ከስድስት ሳምንት በኃላ መታየት ጠቃሚ ነው። ጤናማ ያልሆነ ምልክት ሲታይ ተከታታይ ምርመራ ማድረግ አደገኛ እና ገዳይ በሽታ ከመከሰቱ በፊት እንዲገኝ ይረዳል።